| |
|
We serve all, but owe fiduciary duty only to our clients. |
| |
Cybernatian Brokerage
Office: 0113495770 Cell: 0911940464
cyberninf@cybernatian.net http://www.cybernatian.net
|
|
|
|
 |
|
ዛሬ የምንመኘውን ወደፊት የምንፅፍበት፣ የምንስልበትና፣ የምንተልምበት ዋጋው በገንዘብ የማይተመን ብርቅዬ ብራናችን ነው።
በማንኛውም የኑሮ ደረጃ ያሉ ሰዎች በሁሉም መልኩ ካሏቸው የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ ሀብት አመዛኙን ሀብታቸውን የሚያውሉት በቤታቸው ላይ ዕንደመሆኑ ቤታቸውን ለመሸጥና ለመግዛት የሚያደርጉት ዐርምጃ በሕይወታቸው ከሚወስዷቸው ሕይወት ቀያሪ ውሳኔዎች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም በሰለጠነው ዓለም ቤትን ማሻሻጥና ማጋዛት ልዩ ሞያና በሙያው የሰለጠኑና ብቃታቸውም የተረጋገጠላቸውም ሙያተኞች ብቻ የሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ ነው፡፡ቤትና ባለቤትነት በዜጎች ሕይወት የዜግነት መብትን ማረጋገጫ፣ የዜግነት ግዴታንም የመሸከም ብቃትን መለኪያ፣ ቋሚነትንና ተዐማኒነት ማሳያ፣ ለዋሥትናም ብቁነትን አመልካች ነው፡፡የውሳኔውን ክብደትና የሂደቱንም ውጣውረድ በቅጥ የተረዱና ብቃት ያላቸው ሪአልተሮች(ደላሎች)ዕገዛና ምክር ሒደቱን ለማፋጠንና ለማቃናት፣ክብደቱንም ለማቃለል አሌ የማይባል ሚና ይጫወታሉ፡፡ ሚናችን በተለምዶ ሲሰራበት የኖረውን የንብረቶች የድለላ ሥራ በሰለጠነውና በመሰልጠን ላይ ካለው ዓለም አሰራር ጋር ለማራመድና አጣምሮ ለማስጓዝ ሙሉ ሙከራዎችን ማድረግ ነው፡፡ ለዚህም ሙከራችንና ኤክስፔሪሜንታችን በብዛት የሰለጠነውን ዓለም ተመክሮና ተለምዶ ላገራችንና ላለንበትም የዕድገት ደረጃ ይሰማማል ብለን በምንገምተው ገጹ ልንወርሰው ጥረት ማድረጋችንን ይገነዘቡልን ዘንድ በቀድሚያ ላንባቢያንና ጎብኚዎች ልናሳስብ እንወዳለን፡፡ በተረፈ፣ እንደበፊቱ፣ ዛሬና ምንጊዜም ድሕረ ገጻችንን ለመጎብኘት ስላጠፉት ጊዜዎና ጥረትዎ ምስጋናችን ከፍተኛ ነው፡፡
Today is our valuable canvas on which to write,design and draw our desired tomorrow.
Having the right real estate agent means having an agent who is committed to helping you buy or sell your home with the highest level of expertise in your local market. This means also to help you understand each step of the buying or selling process. This commitment level has helped us build a remarkable track record of delivering results.
Nothing is more exciting to us than the gratifying feeling we get from helping people meet their real estate needs. You can count on us to always do what's in your best interest. We pride ourselves on being honest, trustworthy, and knowledgeable in the real estate market. We know how important it is to find your dream home or get the best offer for your most prized property and make it our responsibility to help you achieve those goals.
Whether you are an experienced investor or a first time buyer, We can help you find the property of your dreams or help you sell yours to someone else.
Please feel free to browse our website or let us guide you every step of the way by calling or e-mailing us to set up an appointment today. 
http://www.cybernatian.net
cyerninf@cybernatian.net
tele- 251113495770
|
|
|
|